ዩቱብ ማስተርክላስ - በ2022 የዩቱብ ሙሉ መማሪያ ኮርስ በአማረኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ

በዩቱብ የማይቋረጥ ገቢ መፍጠር እንዴት እንደምትችሉ ሙሉ እውቀት ያግኙ

ዩቱብ ማስተርክላስ - በ2022 የዩቱብ ሙሉ መማሪያ ኮርስ በአማረኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ
ዩቱብ ማስተርክላስ - በ2022 የዩቱብ ሙሉ መማሪያ ኮርስ በአማረኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ

ዩቱብ ማስተርክላስ - በ2022 የዩቱብ ሙሉ መማሪያ ኮርስ በአማረኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ free download

በዩቱብ የማይቋረጥ ገቢ መፍጠር እንዴት እንደምትችሉ ሙሉ እውቀት ያግኙ

የዩቱብ ሙሉ ኮርስ በኢቲዮ ኮምፒውተር ት/ቤት እና በኢቲዮ ዩቱብ ቻናል የዩቱብ በአማረኛ የተዘጋጀ በውስጡ ከ55 በላይ ቪዲዩ የያዘ ሲሆን ከዩቱብ አከፋፈት ጀምሮ ብር እስከመቀበል ድረስ በቅደም ተከተል ያሳያል። ኮርሱ እረዥም ጊዜ ዩቱብ ላይ ገንዘብ በመስራት በቆዩ አስተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ዩቱብ ላይ ገንዘብ ለመስራት ብዙ መንገዶች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ምንም እውቀት ከሌለን ብዙ ስተቶችን እንሰራለን ይሄንንም ስተቶች እንዳይሳሳቱ ይሄ ኮርስ ተዘጋጅቷል።ኮርሱ በውስጡም ተጨማሪ ኮርሶችን ይዛል

  •   የቪዲዮ ኤዲቲንግ

  • የድምጽ ኤዲቲንግ

  • የፎቶ ኤዲቲንግ እና

  • በአፊሌት ማርኬቲንግ ግብይትን ጨምሮ ሌሎች ኮርሶችን ያካትታል

ይህ ኮርስ አማረኛ ቋንቋ መስማት ለሚችሉ ሰዎች ነው የተዘጋጀው። በውስጡም የምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች የመጀመርያው ክሮም፣ አዶቤ ፎቶሾፕ ፣ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ፣ ፊልሞራ ቪዲዮ ኤዲተር፣ ካምቲዥያ ስክሪን ሪከርደር ናቸው። ይህ ኮርስ ተስጦ ኖሯቸው ነገር ግን ገቢ መፍጠር ላልቻሉ ጥሩ አጋጣሚ ነው። ምክንያቱም ከዚህ ኮርስ ምን ይማራሉ

  • እንዴት በዩቱብ ገቢ መፍጠር እንደሚችሉ በግልፅ ያሳያል

  • ዩቱብ ላይ ምን ብንሰራ ያዋጣናል ምን አይነት አይድያ ብንሰራ አሪፍ ነው

  • ምን አይነት ኮምፒውተር ያስፈልገናል ፣ የዩቱብ ቻናላችንን እንዴት ማሳደግ እንችላለን

  • 1000 ሰብስክራይብ እና 4000 የእይታ ሰአት እንዴት በቶሎ እናገኛለን

  • በ1000 እይታ እንዴት ብዙ ገንሰብ እናገኛለን የሚሉትን አጠቃሎ ይዛል

  • ከዚህ ኮርስ ቡሃላ ስለዩቱብ ገቢ ማግኛ መንገዶች ሙሉ ለሙሉ ያውቃሉ

ዩቱብ ቁሚ ገቢ ከምናገኝባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ስለዚህ ተስጦአችንን ለሌሎች በማስተማር በዛው ገቢ እናገኝበታለን። እንዲሁም ዩቱብን ተጠቅመን ሌላ ተጨማሪ ገቢ ማግኛ ምንገድ መፍጠር እንችላለን ለምሳሌ አፍልየት ማርኬቲንግ የሚባል ገቢ ማግኛ መንገድ አለ ስለሱም በደንብ ያሳያል። ከዚህ ኮርስ ቡሃላ ያልገባቹ ነገር ካለ በማንኛውም ሰአት ልንረዳቹ እንችላለን።